አበበ ተካ ልጆቹን እንዲያይ በአሜሪካ ፍርድ ቤት ከተፈረደለት በኋላ ያደረገው ልብ የሚነካ ንግግር (Video)


ከ30 በላይ አርቲስቶች በዋሽንግተን ዲሲ ፍርድ ቤት ዛሬ የቀረበውን አርቲስት አበበ ተካን አጅበው ተገኝተው ነበር:: በዚህ የፍርድ ቤት ውሎ አበበ ተካ በተከሰሰበት ክስ ልጆቹን እንዲያይ ተፈርዶለታል:: ከዚያ በኋላ የሰጠውን ልብ የሚነካ ንግግር በምስል ይመልከቱ:-

Advertisements